“አሁን ላይ ከመደበኛ ህክምና ባሻገር ከ10 ሺህ በላይ ዜጎች ለልብ ቀዶ ጥገና ህክምና ወረፋ እየጠበቁ ነው” ዶክተር በቀለ ዓለማየሁ

አዲስ አበባ :መጋቢት 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጤና ሚኒስቴር ከልብ ህሙማን ማዕከልና ባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አካሂዷል፡፡ በውይቱ ላይ በቀረበ ጥናት በተለይ በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ከፅኑ ህሙማን ውስጥ ቀዳሚዎቹ የልብ ህሙማን ናቸው ተብሏል። በጥናቱ በኢትዮጵያ የልብ ህሙማን ቁጥር እየጨመረ መምጣቱ ነው የተገለጸው። አሁን ላይ ከመደበኛ ህክምና ባሻገር ከ10 ሺህ በላይ ዜጎች ለቀዶ ጥገና ህክምና ወረፋ እየጠበቁ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply