አሁን የደረሰን መረጃ ከሁመራ ካባቢ !! አሻራ ሚዲያ ጥቅምት 27/2013ዓ.ም ባህርዳር በመከላከያ ሰራዊት የሚመራዉ የፋኖ እና የአማራ ልዩ ሃይል…

አሁን የደረሰን መረጃ ከሁመራ ካባቢ !! አሻራ ሚዲያ ጥቅምት 27/2013ዓ.ም ባህርዳር በመከላከያ ሰራዊት የሚመራዉ የፋኖ እና የአማራ ልዩ ሃይል አባላት የህዉሓትን ታጣቂዎች ድል እያደረገ ነዉ!! ዛሬ ሶስተኛ ቀኑን የያዘዉ ዉጊያ ዘሪም ቀጥሎ ዉሎአል ፡፡በኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት የሚመራዉ የፋኖ እና ያማራ ልዩ ሀይል እልህ አስጨራሽ ዉጊያ ሲያደርግ ዉሏል፡፡ በመጨረሻም ለዘመናት የአማራ እርስት የነበረዉን ሰፊዉን የወልቃይት ክፍልን ከህዉሓት ነፃ ማድረግ ተችሏል፡፡ ህዉሓትም በጉለበት ከአማራ ህዝብ የነጠቁትን መሬት ዎለቃይትን ማስጠበቅ ባለመቻላቸዉ አካባቢዉን በፈንጅ እያጠሩ እንደዎጡ በቦታው ሚገኘዉ የአሻራ ሚዲያ የመረጃ ምነረጫችን ገልፆልናል፡፡ የአካባቢዉ ነዋሪ እና የአማራ ፋኖዎች በስሜት ከመከላከያ በፊት ከገባ በተቀበሩ ፈንጆች ጉዳጽ ሊደርስ ስለሚችል ቅድመ ጥንቃቄ መደረግ አለበት ነዉ ያሉት የመረጃ ምንጫችን፡፡

Source: Link to the Post

Leave a Reply