#አሁን የደረሰን ሰበር ዜና !! በመተከል ዳንጉር ቁጥር 3 (8 ሰዎች) በጉምዝ ተገደሉ             አሻራ ሚዲያ        ጥቅምት 28/2013 ዓ.ም ባህርዳር በመተከል ዞን ዳንጉር…

#አሁን የደረሰን ሰበር ዜና !! በመተከል ዳንጉር ቁጥር 3 (8 ሰዎች) በጉምዝ ተገደሉ አሻራ ሚዲያ ጥቅምት 28/2013 ዓ.ም ባህርዳር በመተከል ዞን ዳንጉር…

#አሁን የደረሰን ሰበር ዜና !! በመተከል ዳንጉር ቁጥር 3 (8 ሰዎች) በጉምዝ ተገደሉ አሻራ ሚዲያ ጥቅምት 28/2013 ዓ.ም ባህርዳር በመተከል ዞን ዳንጉር ወረዳ ቁጥር 3 እየተባለ የሚጠራው አካባቢ ጉምዞች የስምንት(8)ሰዎችን መግደላቸውን የአይን እማኞች ገለፁ ።የአይን እማኞች እንደነገሩን ከሆነ የተገደሉት አማሮች በተሽከርካሪ እየተጓዙ እንዳለ መንገድ በመዝጋት ካስወረዷቸው በኋላ ጫካ ውስጥ ይዘው ገብተው እንደገደሏቸው ነው የገለፁት። ይሄን የሰማው የመከላከያ ሰራዊት ወደ ቦታው ቢያቀናም የተያዙ አማሮችን በህይወት ማስለቀቅ አልቻሉም በመከላከያ እና በጉምዞች መካከልም ከፍተኛ ተኩስ ልውውጥ እየተደረገ ነው። በተኩስ ልውውጡ የቤኒሻንጉል ጉምዝ የልዩሐይል አዛዥ የሆነ ሰው እንደተገደለም አክለው ገልፀውልናል።ሌሎች ሁለት (2) ሰዎች እንደቆሰሉም ሰምተናል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply