#አሁን የደረሰን ዜና መተከል ማንቡክ !! በመተከል ማንቡክ ህዝብ ላይ ቦንብ ለመጣል የሞከሩ ሁለት ጉምዞች ላይ እርምጃ ተወሰደ ።           አሻራ ሚዲያ…  ህዳር 16/2013ዓ•ም…

#አሁን የደረሰን ዜና መተከል ማንቡክ !! በመተከል ማንቡክ ህዝብ ላይ ቦንብ ለመጣል የሞከሩ ሁለት ጉምዞች ላይ እርምጃ ተወሰደ ። አሻራ ሚዲያ… ህዳር 16/2013ዓ•ም…

#አሁን የደረሰን ዜና መተከል ማንቡክ !! በመተከል ማንቡክ ህዝብ ላይ ቦንብ ለመጣል የሞከሩ ሁለት ጉምዞች ላይ እርምጃ ተወሰደ ። አሻራ ሚዲያ… ህዳር 16/2013ዓ•ም ባህርዳር በዛሬው እለት በመተከል ዞን ማንዱራ ወረዳ በንፁሀን ላይ የቦንብ ጥቃት ለመፈፀም ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ሁለት (2)ጉምዞች እርምጃ ተወስዶባቸዋል። ይሄን ተከትሎ በከተማው በአቅራቢያ ያለው በርካታ ጉምዞች በከተማው የሚኖሩ አማሮች ላይ ጥቃት ለመሰንዘር ዙሪያውን ከበው እንደሚገኙ የአካባቢው ነዋሪ ለአሻራ ሚዲያ ገልፆልናል። በአካባቢው ህዝብን ከጥቃት ሊከላከል የሚችል የመከላከያም ይሁን ሌላ አካል በአካባቢው አለመኖሩ ጉዳዩን አሳሳቢ አድርጎታልም ብለዋል የመረጃ ምንጫችን።

Source: Link to the Post

Leave a Reply