አሁን ያለውን አንጻራዊ ሰላም በማጽናት የልማት ሥራዎች ላይ ትኩረት ማድረግ ይገባል ተባለ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የማዕከላዊ ሸዋ ኮማንድ ፖስት በቀጣናው ያለውን የፀጥታ ሁኔታ እና የኮማንድ ፖስቱን የሥራ አፈጻጸም በዛሬው እለት ገምግሟል። በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተሞች ልማት ዘርፍ አስተባባሪ እና የከተማ እና መሰረተ ልማት ቢሮ ኀላፊ አሕመዲን ሙሐመድ (ዶ.ር) በቀጣናው የተገኘውን አንጻራዊ ሰላም ለማጽናት የፀጥታ እና የመንግሥት አሥተዳደር አካላት በቅንጅት መሥራታቸውን አጠናክረው እንዲቀጥሉ አሳስበዋል፡፡ አሁንም […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply