አሁን ያለውን አንጻራዊ ሰላም ወደ አስተማማኝ ሰላም ለማሸጋገር ሁሉም የድርሻውን ሊወጣ ይገባል” የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ምክትል ከንቲባ አስሜ ብርሌ

ባሕር ዳር: መስከረም 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 1 ሺህ 498ኛው የነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የልደት በዓል በባሕርዳር ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው። የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ምክትል ከንቲባ አስሜ ብርሌ በበዓሉ ተገኝተው የእንኳን አደረሳችሁ እና መልካም ምኞት መልእክታቸውን አስተላልፈዋል። ምክትል ከንቲባው በዓሉ ባለፉት ጊዜያት ያጋጠሙ አሉታዊ ገጽታዎችን አስወግደን፣ በአዲስ መንፈስ እና በጋራ ደምቀን የምናከብረው ነው ብለዋል። መውሊድን ስናከብር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply