You are currently viewing አለሁ እኔም ለወገኔ! በግፈኞች ለዘመናት ከሚኖሩበት ቀያቸው አማራዊ ማንነታቸው እንደ ወንጀል ተቆጥሮ ከተፈጸመባቸው ዘር ፍጅት ተርፈው እንደአብነት በደብረ ብርሃን በተለምዶ ቻይና በተባለው መ…

አለሁ እኔም ለወገኔ! በግፈኞች ለዘመናት ከሚኖሩበት ቀያቸው አማራዊ ማንነታቸው እንደ ወንጀል ተቆጥሮ ከተፈጸመባቸው ዘር ፍጅት ተርፈው እንደአብነት በደብረ ብርሃን በተለምዶ ቻይና በተባለው መ…

አለሁ እኔም ለወገኔ! በግፈኞች ለዘመናት ከሚኖሩበት ቀያቸው አማራዊ ማንነታቸው እንደ ወንጀል ተቆጥሮ ከተፈጸመባቸው ዘር ፍጅት ተርፈው እንደአብነት በደብረ ብርሃን በተለምዶ ቻይና በተባለው መጠለያ ካምፕ ከሚገኙት ከ19 ሽህ በላይ ወገኖቻችን መካከል እስካሁን ባለው መረጃ አንዲት እናት ከእነ ህጻን ልጇ ጨምሮ 6 ሰዎች በርሃብ ምክንያት ሞተዋል። ለተገፉ ወገኖቻችን … እንድረስላቸው! ሞረሽ ወገኔ የአማራ ድርጅት እና አማራ ሚዲያ ማዕከል ባዘጋጁት የእሁድ መጋቢት 10/2015 ከቀኑ 11 ሰዓት ወይም ማርች 19/2023 ከ9 ኤ ኤም በኒዮርክ ታይም ጀምሮ የዙም የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ ግብር ላይ እንሳተፍ፣ እናስተዋውቅ፣ አለን ለወገናችን እንበል! ወገን ለወገን ደራሽ ነው! የዙም ሊንክ https://us06web.zoom.us/j/86354028703 Meeting ID: 863 5402 8703 https://www.gofundme.com/f/36hm6…

Source: Link to the Post

Leave a Reply