አለምን በድጋሚ ስጋት ውስጥ የከተተው አዲሱ የኮቪድ ዝርያ

የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ክስተት በሰነድ እስያሰደገፈች ለተቀረው ዓለም ስታስራጭ የነበረቸዋ የቻይና ዜግነት ያላት ጋዜጠኛ ስለምን ዘገብሽ በሚል የአራት ዓመታት እስራት ተፈረዶባት ወህኒ ቤት ተጥላለች፡፡

በሌላም በኩል አዲስ ባህርይ አምጥቷል የሚባለው ቫይረሱ ድፍን ዓለምን ከስጋት ላይ መጣሉ ይነገራል፡፡

በዓለማቀፉ ትንታኔ ዘገባችን ተመልክተዋል፡፡ ትዕግስቱ በቀለ፡፡

አዘጋጅ፡ ትዕግስቱ በቀለ

ቀን 20/04/2013

Source: Link to the Post

Leave a Reply