#አለን!  አለን በሚል የተዘጋጀውን ቴሌቶን በዚህ ሊንክ ገብተው መሳተፍ እንደሚችሉ አዘጋጅ ኮሚቴው አሳውቋል።      (አሻራ፣ጥር 2፣2013ዓ•ም ባህርዳር) በግፍ የተፈናቀሉ ወግኖቻችንን ለ…

#አለን! አለን በሚል የተዘጋጀውን ቴሌቶን በዚህ ሊንክ ገብተው መሳተፍ እንደሚችሉ አዘጋጅ ኮሚቴው አሳውቋል። (አሻራ፣ጥር 2፣2013ዓ•ም ባህርዳር) በግፍ የተፈናቀሉ ወግኖቻችንን ለ…

#አለን! አለን በሚል የተዘጋጀውን ቴሌቶን በዚህ ሊንክ ገብተው መሳተፍ እንደሚችሉ አዘጋጅ ኮሚቴው አሳውቋል። (አሻራ፣ጥር 2፣2013ዓ•ም ባህርዳር) በግፍ የተፈናቀሉ ወግኖቻችንን ለመደገፍ ዓለም አቀፍ የአማራ ማህበራት ስብስብ “አለን!” በሚል መሪ ቃል የተለያዩ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሀግብሮችን አቅዶ ድጋፍ ማሰባሰብ የጀመረ ሲሆን ከመርሀግብሮቹ መካከል በዛሬው እለት በኢትዮጵያ ከምሽቱ 4:00 ሰዓት፣ በመካከለኛው አውሮፓ 20:00 ወይንም በዋሺንግተን ዲሲ 2:00pm ሰዓት ጀምሮ የክብር እንግዶች በተገኙበት ልዩ የገቢ ማሰባሰቢያ የቴሌቶን ተዘጋጅቷል:: ስለሆነም ከዚህ በታች በተቀመጠው ሊንክ እና የይለፊያ ቃል በመጠቀም የቴሌቶን ዝግጅቱ ተሳተፊ እንዲሆኑ ስንል ታሪክ በማይዘነጋው ሰበዓዊ እና ወገናዊ ጥሪ እናቀርብልዎታከን:: Alen Amhara is inviting you to a scheduled Zoom meeting. Topic: Alen Telethon Time: Jan 10, 2021 08:00 PM Amsterdam, Berlin, Rome, Stockholm, Vienna Join Zoom Meeting https://zoom.us/j/96140525957… Meeting ID: 961 4052 5957 Passcode: 856168 One tap mobile +13017158592,,96140525957#,,,,*856168# US (Washington D.C) +13126266799,,96140525957#,,,,*856168# US (Chicago) Dial by your location +1 301 715 8592 US (Washington D.C) +1 312 626 6799 US (Chicago) +1 346 248 7799 US (Houston) +1 669 900 6833 US (San Jose) +1 929 205 6099 US (New York) +1 253 215 8782 US (Tacoma) Meeting ID: 961 4052 5957 Passcode: 856168 Find your local number: https://zoom.us/u/abJqTdDcrt Join our Cloud HD Video Meeting Image may contain: 5 people 0 People Reached 0 Engagements Boost Post Like Comment Share

Source: Link to the Post

Leave a Reply