አልማ በዘጠና ቀናት ከ1 ሺህ በላይ የትምህርት መማሪያ ሕንጻዎችን ገንብቶ ለተጠቃሚዎች እንደሚያስረክብ አስታወቀ።

ባሕርዳር: መጋቢት 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አልማ በዘጠና ቀናት ፕሮጄክት ከ1 ሺህ በላይ የትምህርት መማሪያ ሕንጻዎችን ገንብቶ ለተጠቃሚዎች እንደሚያስረክብ አስታውቋል። የአማራ ልማት ማኅበር ( አልማ) በአማራ ክልል የልማት ፕሮጄክቶችን ለዓመታት ሲተገብር ቆይቷል። አሁንም በመተግበር ላይ ነው። የአማራ ልማት ማኅበር (አልማ) የማኅበረሰብ አቀፍ ፕሮጄክቶችን በዘጠና ቀናት ለመተግበር እየሠራ ነው። የአልማ ዋና ሥራ አስፈጻሚ መላኩ ፋንታ በዘጠና ቀናት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply