አልማ ከ6 ሽህ በላይ መማሪያ ክፍሎች ለመገንባት ማቀዱ ተገለጸ፡፡

ባሕርዳር፡ ጥቅምት 13/2013 ዓ.ም (አብመድ) የአማራ ልማት ማኅበር (አልማ) በተያዘው ዓመት 3 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር ለመሰብሰብ አቅዶ እየሠራ መሆኑን የማኅበሩ ምክትል ሥራ አስፈፃሚ መዝገቡ አንዷለም ገልጸዋል፡፡ ከዚህ ውስጥም 98 በመቶ የሚሆነው ለመማሪያ ክፍል ግንባታ እንደሚውል አመላክተዋል፡፡ ምክትል ሥራ አስፈጻሚው ይሕንን ያሉት ዛሬ በባሕር ዳር ከተማ ከሚገኙ ባለሀብቶች ጋር ሲወያዩ ነው፡፡ በውይይቱ የተገኙት የአማራ ክልል […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply