
የሶማሊያው እስላማዊ ታጣቂ ቡድን አልሻባብ በሶማሌ ክልል ውስጥ የከፈተው ጥቃት የኢትዮጵያ የፀጥታ ኃይሎች መክተው መመለሳቸውን የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር አቶ ሙስጠፌ መሐመድ ለቢቢሲ ተናገሩ። አቶ ሙስጠፌ አልሻባብ በኢትዮጵያ ያላይ የፈጸመው ጥቃት አሁን ካለው ቀጠናዊ ሁኔታ ጋር ተያይዞ ዝግጅቶች ተጠናክረው መቀጠል እንዳለባቸው ያሳየ ነው ሲሉ ተናግረዋል።
Source: Link to the Post