አልሸባብ በአዲስ አበባ ሊፈጽም የነበረው የሽብር ተግባር መክሸፉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2014 አልሸባብ በኢትዮጵያ በተለይም በአዲስ አበባ ሊፈጽም የነበረው የሽብር ተግባር መክሸፉን ፖሊስ አስታወቀ፡፡ አልሸባብ በኢትዮጵያ በተለይም በአዲስ አበባ ሊፈጽም የነበረው የሽብር ተግባር መክሸፉን ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የፌደራል ፖሊስ እና የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በጋራ ባካሄዱት ዘመቻ ነው የሽብር ቡድኑን ተግባር
ማክሸፍ የተቻለው ተብሏል። ጉዳዩን አስመልክቶ በጋራ በሰጡት መግለጫም ሸኔን ጨምሮ የህወሓት ተላላኪዎች በመዲናዋ የሽብር ተግባር ለመፈጸም ሲንቀሳቀሱ የነበሩ እና በሙስና እና በሕገ ወጥ ተግባራት ላይ የተሰማሩ ከ340 በላይ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተደረገባቸው መሆኑን የፌዴራል እና የአዲስ
አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የወንጀል ምርመራ የሥራ ኃላፊዎች አብራርተዋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply