
የሶማሊያ ታጣቂ ቡድን በኢትዮጵያ ላይ የከፈተውን ጥቃት ተከትሎ የመከላከያ ሠራዊት በወሰደው እርምጃ ሦስት ከፍተኛ የአልሻባብ መሪዎች መገደላቸው ተገለጸ። በኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ከተገደሉት የአልሻባብ ከፍተኛ አመራሮች መካከል የአሜሪካ መንግሥት መገኛውን ለጠቆመ 5 ሚሊዮን ዶላር ወሮታ እከፍላለሁ ያለችው ኃላፊ ፉአድ መሐመድ ካህላፍ ይገኝበታል።
Source: Link to the Post
Source: Link to the Post