
የሶማሌ ክልል ልዩ ኃይል ወደ ኢትዮጵያ ግዛት ዘልቀው ከገቡ የአልሻብብ ታጣቃዎች ጋር ሰኞ ዕለትም መዋጋታቸውን ነዋሪዎች ለቢቢሲ ሲናገሩ የክልሉ መንግሥትም ይህንን አረጋግጧል። ሰኞ ሐምሌ 18/2014 ዓ.ም. ከሰዓት በኋላ በሶማሌ ክልል ከፌርፌር ወረዳ ብዙም ሳይርቅ በሚገኘው ላስቁሩን በተባለ ስፍራ የልዩ ኃይል አባላት ከሶማሊያው እስላማዊ ቡድን ታጣቂዎች ጋር መዋጋታቸውን ነዋሪዎች ለቢቢሲ ሶማሊኛ ተናግረዋል።
Source: Link to the Post