አልጄርያውያን የፕሬዘዳንት የሥልጣን ዘመንን ለመገደብ ሕዝበ ውሳኔ እያካሄዱ ነው – BBC News አማርኛ

አልጄርያውያን የፕሬዘዳንት የሥልጣን ዘመንን ለመገደብ ሕዝበ ውሳኔ እያካሄዱ ነው – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/CC34/production/_115167225_mediaitem115167223.jpg

አልጄርያውያን ሕዝበ ውሳኔ እያካሄዱ ነው። ለዘመናት አገሪቱን የመሩት ፕሬዘዳንት አብዱላዚዝ ቡተልፊካ አምና ከሥልጣን መወገዳቸውን ተከትሎ የታየውን ለውጥ ዘላቂ የሚያደርግ ምርጫ እንደሚሆንም ይታመናል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply