አል-ሸባብ በድንበር አከባቢ የቀበረው በርካታ የጦር መሳሪያ በቁጥጥር ሥር ዋለ

ማክሰኞ ግንቦት 2 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) አሸባሪው አል-ሸባብ በድንበር አካባቢ የቀበረው በርካታ ጦር መሳሪያ የሶማሌ ክልል ልዩ ኃይል እና የመረጃና ደኅንነት አካላት ባደረጉት የጋራ ዘመቻ በቁጥጥር ሥር መዋሉ ተገለፀ፡፡ በሶማሌ ክልል አፍዴር ዞን ከሶማሊያ ድንበር አከባቢዎች የተሰማሩ የሶማሌ ክልል…

The post አል-ሸባብ በድንበር አከባቢ የቀበረው በርካታ የጦር መሳሪያ በቁጥጥር ሥር ዋለ first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply