አሐዱ አጀንዳ

በኢትዮጵያ ከጥንት ታሪክ አንስቶ እስከ አሁን አንድን ገዢ ኃይል ወይም አስተዳዳሪ ስብስቦችን በሰለማዊ መንገድ ወይም በምርጫ ሳይሆን በጉልበት ለማስወገድ ሙከራ ሲደረግ ይስተዋላል፡፡

እስከ አሁንም በርካታ መፈንቅለ መንግሥቶችና የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራዎች በኢትዮጵያ ተ ተከናውነዋል፡፡ አሐዱ በዕለቱ አጀንዳው ወደ መፈንቅለ መንግሥት እሳቤ ለመግባት ገፊ ምክንያቶች ምንድን ናቸው? መፍትሔውስ? ሲል የተለያዩ ምሁራንን አነጋግሮ ጉዳዩን ሊመለከተው ወዷል።

አብርሃም ታደሰ አዘጋጅቶታል እንደሚከተለው ይቀርባል፡፡

Source: Link to the Post

Leave a Reply