ባሕር ዳር፡ መጋቢት 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሕፃናት፣ ሴቶች እና አካል ጉዳተኞችን ኑሮ ማሻሻል ዓላማው ያደረገው የኤንቲዲ-ዋሽ እብናት በለሳ ፕሮጀክት በንጹህ ውኃ መጠጥ ግንባታ፣ የአካባቢና የግል ንጽህና አጠባበቅ እና ትራኮማ ቁጥጥር ላይ ትኩረት አድርጎ ሲሠራ ቆይቷል ተብሏል፡፡ የፕሮጀክቱ መዝጊያ አውደ ጥናት ዛሬ በባሕር ዳር ሲካሄድ መሰረታዊ ለውጥ አምጥቷል ነው የተባለው፡፡ ከጥር 2015 (እ.አ.አ) እስከ መጋቢት 2023 […]
Source: Link to the Post