“አመራር በመግደል የአማራ ክልልን ችግር መፍታት አይቻልም” ዶክተር ይልቃል ከፋለ

ባሕር ዳር: ግንቦት 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ)“ፈተናዎችን ወደ እድል በመቀየር ሕዝባችንን እናሻግራለን” በሚል መሪ መልእክት የከፍተኛና መካከለኛ አመራር ኮንፈረንስ በባሕር ዳር ተጀምሯል። በኮንፈረንሱ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳደር ክቡር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ክልሉን መሪ በማሳጣትና የክልሉን ሕዝብ ሰላም በመናድ የሚመጣ ውጤት አይኖርም ብለዋል። አመራር በመግደል የአማራ ክልልን ችግር መፍታት አይቻልም ሲሉም ተናግረዋል። ርእሰ መሥተዳድሩ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply