“አሚኮ ምቹ ባልኾኑ ሁኔታዎችም ለሕዝብ የሚሠሩ ባለሙያዎች፤ በጦርነት ውስጥ ገብተው ታሪክን ለትውልድ የሚያደርሱ ጋዜጠኞች ፈጥሯል” የአሚኮ ምክትል ሥራ አስፈጻሚ አቶ አንተነህ መንግሥቴ

ባሕር ዳር: ሕዳር 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የ2014 በጀት ዓመት እና የ2015 የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርትን ለአማራ ክልል ምክር ቤት አባላት አቅርቧል፡፡ የኮርፖሬሽኑን የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርትን ለምክር ቤት አባላቱ ያቀረቡት የኮርፖሬሽኑ ምክትል ሥራ አስፈጻሚ አቶ አንተነህ መንግሥቴ የአማራ ሕዝብ የተከፈተበትን ወረራ እና ጦርነት በድል እንዲቀለበስ መረጃ በማቅረብ አይተኬ ሚናን ተወጥቷል ብለዋል፡፡ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply