አሚኮ በደሴ ከተማ እያስገነባ የሚገኘው የሚዲያ ኮምፕሌክስ የግንባታ ሂደት ለሌሎች ፕሮጀክቶች ትምህርት የሚሰጥና ተሞክሮ የሚቀመርበት መኾኑ ተገለጸ።

ደሴ: ግንቦት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ገንዘብ ቢሮ የበጀት ዝግጅት እና አሥተዳደር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር፣ የፕላን እና ልማት ቢሮ ምክትል ኀላፊ እና በክልሉ ምክር ቤት የሴቶች ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ ሠብሣቢ አሚኮ በደሴ ከተማ እያስገነባ የሚገኘውን የሚዲያ ኮምፕሌክስ ግንባታ ሂደት ተመልክተዋል። አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ከ540 ሚሊዮን ብር በላይ በጀት በመመደብ ባለ 14 ወለል […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply