አሚኮ እና የክልሉ የአካባቢ የደንና የዱር እንስሳት ጥበቃና ልማት ባለሥልጣን በአካባቢ ጥበቃ ሥራዎች በጋራ ለመሥራት ተስማሙ፡፡

ባሕር ዳር: ግንቦት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) እና የአማራ ክልል የአካባቢ የደንና የዱር እንስሳት ጥበቃና ልማት ባለሥልጣን በአካባቢ ጥበቃ ላይ የኅብረተሰቡን ግንዛቤ ከፍ ለማድረግ የሚያስችል ሥራ ለመሥራት ሥምምነት ተፈራርመዋል። የአማራ ክልል የአካባቢ የደንና የዱር እንስሳት ጥበቃና ልማት ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ተስፋሁን አለምነህ ተቋማቸው ከአሚኮ ጋር በአካባቢ ጥበቃ ላይ የግንዛቤ ፈጠራ ሥራ ሲሠራ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply