አሚኮ እያደገ የመጣውን የብዙኃን መገናኛ አገልግሎት ውድድር እና የሕዝብ ፍላጎት አጣጥሞ ለመሥራት በርካታ ለውጦችን እያደረገ ነው፡፡

ባሕር ዳር: ሕዳር 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባዔ በመጀመሪያው ቀን ውሎ ከሰዓት በኋላ የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽንን የ2014 በጀት ዓመት እና የ2015 የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርትን እያዳመጠ ነው፡፡ የኮርፖሬሽኑን የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት ለምክር ቤት አባላቱ ያቀረቡት የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ምክትል ሥራ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply