አማራንና አፄ ምኒልክን የተሳደበው ሃጫሉ ሁንዴሳ አምቦ ዩንቨርስቲ በስሙ ተሰየመለት::

አማራንና አፄ ምኒልክን የተሳደበው ሃጫሉ ሁንዴሳ አምቦ ዩንቨርስቲ በስሙ ተሰየመለት:: በተጨማሪ በአዲስ አበባ ከንቲባ ታከለ ኡማ ውሳኔ ለአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ መታሰቢያ ይሆን ዘንድ ት/ቤት በስሙ እንደተሰየመለትና በመቀጠልም በሃይሌ ጋርመንት አካባቢ የሚገኘውን አደባባይ በሃጫሉ ስም ለመሰየም መርሃ ግብር መያዙ ሰማን። ለአርቲስቱ የሚመጥነዉ ማስታወሻ ማስቀመጥ ተገቢ እንደሆ ስላመንኩ እሰየው ብለናል።   በተጨማሪም ሐውልት ሊያቆምለት መሆኑን ሰማን። ነገር ግን በነ አለምፀሃይ ወዳጆ አማካኝነት አዲስ አበባን የቆረቆረቻት የእቴጌ ጠሃይቱ መታሰብያ ሃውልት ለመስራት የተቀመጠን የመስራት ድንጋይ በቄሮ መንጋ ሲፈርስ ታከለ …

Source: Link to the Post

Leave a Reply