አማራንና ኦርቶዶክስን አከርካርያቸዉን ሰብረናል ያለው ስብሐት ነጋ ተያዘ !

የጥፋት ስትራቴጂስቱ እና ዋነኛው የጁንታ መሪ ስብሐት ነጋ በቁጥጥር ስር ዋለ ************** የጥፋት ስትራቴጂስቱ እና ዋነኛው የጁንታ መሪ ስብሐት ነጋን ጨምሮ ሌሎች የጥፋት ቡድኑ አመራሮች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የሀገር መከላከያ ሠራዊት ገለጸ። በአገራችን ላለፉት 27 ዓመታት የማተራመስ ስትራቴጂ የነደፈ ያስተባበረ እና ያደራጀ በመጨረሻም ጦርነት እንዲቀሰቀስ በማድረግ በሀገራችን ሠራዊት ላይ እጅግ ዘግናኝ ጦርነት በመክፈት ሠራዊቱን ያስጨፈጨፈው የጁንታው ቁንጮ፣ ስብሐት ነጋ በቁጥጥር ስር ውሏል። የመከላከያ ሠራዊት ኃይል ስምሪት መምሪያ ሓላፊ ብርጋዴር ጀነራል ተስፋዬ አያሌው ለኢዜአ እንደገለጹት፣ የጁንታው …

Source: Link to the Post

Leave a Reply