
አማራን አጥፍታ የምትገነባ ኢትዮጵያ የለችም ።መንግስት ሆይ አንተ የምትላትን ኢትዮጵያ አናውቃትም ‼️ መጋቢት 23 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ ባህርዳር የስርዓት ለውጥ እንፈልጋለን‼️ ነገ መጋቢት 24/2015 ዓ.ም በሁሉም የአማራ ከተሞች ታላቅ ህዝባዊ ንቅናቄ ይካሄዳል ።በመሆኑም የባህር ዳር ከተማና አካባቢው ወጣቶች እንዲሁም መላው ነዋሪዎች ወደ አደባባይ በመውጣት ስርዓተ መንግሰቱ በህዝባችን ላይ እያደረሰ ያለውን መዋቅራዊ በደል እና ግፍ በቃን እንል ዘንድ ጥሪ ቀርቧል ። ወንጀለኛው ሙሴ ሆይ የናባው ተራራ ላይ ደርሰሃል ፤በቃን ‼️ መሪያችንን ፣ምልክታችንን ፍቱልን‼️ “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw // Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24
Source: Link to the Post