አማራን አጥፍታ የምትገነባ ኢትዮጵያ የለችም ።መንግስት ሆይ አንተ የምትላትን ኢትዮጵያ አናውቃትም ሲል የአማራ ህዝባዊ ኮምቴ አስታወቀ ‼️‼️ አማራን አጥፍታ የምትገነባ ኢትዮጵያ የለችም…

አማራን አጥፍታ የምትገነባ ኢትዮጵያ የለችም ።መንግስት ሆይ አንተ የምትላትን ኢትዮጵያ አናውቃትም ሲል የአማራ ህዝባዊ ኮምቴ አስታወቀ ‼️‼️ አማራን አጥፍታ የምትገነባ ኢትዮጵያ የለችም ።መንግስት ሆይ አንተ የምትላትን ኢትዮጵያ አናውቃትም ‼️‼️ እሁድ መጋቢት 24/2015 ዓ.ም በሁሉም የአማራ ከተሞች ታላቅ ህዝባዊ ንቅናቄ ይካሄዳል ።በመሆኑም መላው የአማራ ወጣቶች እንዲሁም መላው ህዝባችን በተጠቀሰው ቀን ወደ አደባባይ በመውጣት ስርዓተ መንግሰቱ በህዝባችን ላይ እያደረሰ ያለውን መዋቅራዊ በደል እና ግፍ በቃን እንል ዘንድ ጥሪ ቀርቧል ። ወንጀለኛው ሙሴ ሆይ የናባው ተራራ ላይ ደርሰሃል ‼️ ልቀቅ‼️‼️ የአማራ ህዝባዊ ኮሚቴ እሁድ መጋቢት 24/2015 ዓ.ም በሁሉም የአማራ ከተሞች ታላቅ ህዝባዊ ንቅናቄ ይካሄዳል ።በመሆኑም መላው የአማራ ወጣቶች እንዲሁም መላው ህዝባችን በተጠቀሰው ቀን ወደ አደባባይ በመውጣት ስርዓተ መንግሰቱ በህዝባችን ላይ እያደረሰ ያለውን መዋቅራዊ በደል እና ግፍ በቃን እንል ዘንድ ጥሪ ቀርቧል ። ወንጀለኛው ሙሴ ሆይ የናባው ተራራ ላይ ደርሰሃል ‼️ ልቀቅ‼️‼️ የአማራ ህዝባዊ ኮሚቴ

Source: Link to the Post

Leave a Reply