አማራጭ ወደብ ለማግኘት በሚያስችሉ ዓለም አቀፋዊ ተሞክሮዎች ላይ ትኩረት ያደረገ ውይይት እየተካሄደ ነው።

አዲስ አበባ: ግንቦት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያን አማራጭ ወደብ ለማግኘት በሚያስችሏት ዓለም አቀፋዊ ተሞክሮዎች ላይ ትኩረት ያደረገ ውይይት እየተካሄደ ነው። በውይይቱ ላይ የቀይ ባሕር ደኅንነት እና ቀጣናዊ ትርምስ በማርገብ ረገድ ኢትዮጵያ ትልቅ ሚና እንዳላት የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ገልጿል። የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ጃፋር በድሩ በቀይ ባሕር ቀጣና ያለውን ፈጣን እና ተለዋዋጭ የደኅንነት ኹኔታ ያገናዘበ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply