አማራ ሆይ ከቶም እንዳትፈራ ! ——- ሸንቁጥ አየለ ——- የሚያከብሩህን አክብራቸዉ::… የሚመርቁህን መርቃቸዉ:: ካንተ ጋር ቆመዉ ኢትዮጵያዊነትን የሚዘምሩትን ንጹሃን ኢትዮጵ…

አማራ ሆይ ከቶም እንዳትፈራ ! ——- ሸንቁጥ አየለ ——- የሚያከብሩህን አክብራቸዉ::… የሚመርቁህን መርቃቸዉ:: ካንተ ጋር ቆመዉ ኢትዮጵያዊነትን የሚዘምሩትን ንጹሃን ኢትዮጵያዉያን ንገዶችን በታላቅ ፍቅር ያዛቸዉ:: ——- ጠላቶችህ ግን በሌላ መንገድ ሊያዙ የሚገባበት ዘመን መጥቷል እና ልቦናህን ወደ ሀይል ሰብስበዉ:: የሚሰድቡህን ስደባቸዉ::ሊያዋርዱህ የሚፈልጉትን አዋርዳቸዉ:: ታሪክ የለህም የሚሉህን ታሪክ እንደሌላቸዉን ንገራቸዉ:: ኢትዮጵያ ያንተ አይደለም የሚሉህን ኢትዮጵያ የነሱ እንዳልሆነ ንገራቸዉ:: መጤ ነህ የሚሉህን ጠላቶችህን እነሱ መጤ እንደሆኑ ንገራቸዉ:: ከወገንህ አንዱን የገደሉትን ከቶም ወዳጅ እንደማይሆኑህ በመዝገብህ አስፍራቸዉ::ጠላቶቼ ስትል አስምረህ ጻፋቸዉ:: እገልሃለሁ የሚሉህን ልትገጥማቸዉ ወስን::ተደራጅ::መክት::እራስህን ለመከላከል እስከ ማንኛዉም ደረጃ የደረሰ ጽንፈኛ አቋምን ያዝ:: ጠላቴ ነህ ያሉህን ሁሉ ጠላቴ ናችሁ በላቸዉ:: ልብህ በፍጹም በጠላቶችህ ላይ ይቁረጥ:: ከእንግዲህ ይበቃል:: እጅህን ወደምታገኘዉ ነገር ስደደዉ::በጠላት ላይ መራራ ቂም ይዘህ ተደራጅ:: —- አማራ ሆይ ከቶም እንዳትፈራ:: ያንተ ወንጀልህ አንድ ነገር ብቻ ነዉ:: ይሄዉም እግዚአብሄር በመጽሃፍ ቅዱስ “ኢትዮጵያዊ ልጄ” ያለዉን የእግዚአብሄር ቃል አምነህ ኢትዮጵያዊን ሁሉ (ዘሩን እና ሀይማኖቱን ሳትለይ) ቅዱስ ህዝብ ነዉ ማለትህ ብቻ ነዉ:: ——— አማራ ሆይ ከቶም እንዳትፈራ::አንተ የሊዊ ካህን: የክርስቶስ መስቀል ተሸካሚ ትሁት ህዝብ ከቶም እንዳትፈራ:: አማራ ሆይ ከቶም እንዳትፈራ አንተ የእስልምናን እምነት መገፋት አስተዉለህ የተገፉ ጥንታዊ ሙስሊሞችን ጠልለህ ዛሬ ከአለም ታላላቅ እምነቶች እንዲመደብ የራስህን ፍትሃዊ አስተዋጽኦ ያደረግህ ህዝብ ሆይ ከቶም እንዳትፈራ:: —— የፍትህ ነገስታት: የእምነት ነጻነትን የምታዉቅ: አይሁድ የነበርክ: ክርስቲያንም የሆንክ: እስልምናን በፍቅር የተቀበልክ : ኢትዮጵያዊነትን በቅድስና እና በዉህድነት ከብዙ ንጹሃን ኢትዮጵያዊ ዜጎች ጋር ተባብረህ የዘመርክ ! አማራ ሆይ ከቶም እንዳትፈራ::አንዳች በደል እና እዳ የለብህም:: ባለ ድሉም አንተ ነህ::አንተ ቀድመህ ማንንም አልገፋህም:: ማንንም አላዋረድክም! አማራ ሆይ እዉነትን እና ፍትህን የሚያዉቅ እግዚአብሄር ስላንተ እና ስለ በርካታ ንጹሃን ኢትዮጵያዊ ነገዶች በድል ይቀድማል:: ስለዚህም አማራ ሆይ ከቶም እንዳትፈራ ! ——— ንጹሃን ኢትዮጵያዉያን ንገዶች ሆይ (ነገዳችሁ ወይም ሀይማኖታችሁ ልዩነት ሳይኖረዉ) እናንተ የእግዚአብሄር ናችሁ:: ሌላዉን ወገናችሁ የሆነዉን ነገድ መጤ ያላላችሁ: ያላሳደዳችሁ: ያልገደላችሁ ኢትዮጵያዊ ነገዶች ሁሉ እናንተ ብጹአን ንጹሃን ናችሁ::ድሉም የናንተ ነዉ::

Source: Link to the Post

Leave a Reply