አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በደሴ ከተማ የሚያስገነባው ባለ 12 ወለል የሚዲያ ኮምፕሌክስ ሕንፃ ግንባታን አስጀመረ።

ደሴ፡ ታኅሣሥ 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በግንባታ ማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ላይ በሚኒስቴር ማዕረግ የዲሞክራሲ ግንባታ ማዕከል ኀላፊ ዛዲግ አብረሃ፣ የመከላከያ ሚኒስቴር ዲኤታ ዶክተር አህመዲን መሐመድ፣ በምክትል ርእሰ መስተዳድር ማዕረግ የሕዝብ ግንኙነትና አደረጃጀት አማካሪ እና የአሚኮ የቦርድ ሰብሳቢ ግርማ የሺጥላ፣ የአሚኮ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሙሉቀን ሰጥየና የቦርድ አባላት፣ የደሴና ኮምቦልቻ ከተሞች የሥራ ኀላፊዎችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል። […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply