አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን #አሚኮ

አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን #አሚኮ የ30 ደቂቃ አጫጭር ዜናዎችን ከኢቲቪ አየር ሰአት ወስዶ ይሰራ ነበር ታኅሳስ/1987 ዓ.ም በኩር ጋዜጣን ማሳተም ጀመረ በኩር ጋዜጣ በክልል ደረጃ መታተም ከጀመሩ ጋዜጦች የመጀመሪያዋ ናት፡፡ በኩር ኅትመት እንደጀመረች ሳምንታዊ እትም ሆና ስምንት ገጽ በአራት ሺህ ቅጂ ትታተም ነበር፡፡አሁን ከ ዘጠኝ ሺህ ቅጂ በላይ ትታተማለች፡፡ አማራ ራድዮ ግንቦት 16/1989 ዓ.ም የአማራ ብሔራዊ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply