አማራ ማነው?

ጎንደር፣ ጎጃም፣ ወሎ፣ ሸዋ የቦታ ስሞች ናቸዉ፣ ድሮ በንጉሱ ጊዜ ጠቅላይ ግዛት፣ በደርግ ደግሞ ክፍለ ሀገር በሚል ይታወቁ ነበር። በእነዚህ ቦታዎች የሚኖሩ ሰዎች ራሳቸዉን ጎንደሬ፣ ጎጃሜ፣ ወልዬ፣ ሸዌ ብለዉ ይጠራሉ በሌለዉም ተብለው ይታወቃሉ በሚኖሩበት ሀገርና አካባቢ ሲጠሩ። እነዚህ ሰዎች አብዛኞች በነገድ፣ በብሔር ሲገለጡ ግን አማሮች ነዉ ሚባሉት። እንግዲህ በጎንደርም፣ በጎጃምም፣ በወሎም፣ በሸዋም የሚኖሩት አብዛኞች አማሮች ናቸዉ። በአማራነት አንድ ናቸዉ፣ በቦታዎች ምክንያት ያሉት ልዩነቶች በአማራነታቸዉ ላይ ምንም ልዩነት አያመጡም፣ የላቸዉም፣ ሁሉም አማሮች ናቸዉ። ግፋ ቢል የጎንደር …

Source: Link to the Post

Leave a Reply