አማራ ባንክ ሰኔ 11 ስራውን በይፋ ይጀምራል !

አማራ ባንክ ሰኔ 11 ስራውን በይፋ ይጀምራል ***************** በምስረታ ላይ የቆየው የአማራ ባንክ ሰኔ 11 ቀን 2014 ዓ.ም ሥራውን በይፋ እንደሚጀምር ባንኩ አስታውቋል። በእለቱ ለአዲስ አበባና ዙሪያው ነዋሪዎች በሙሉ በአዲስ አበባ ከተማ አውቶብስ የሙሉ ቀን የጉዞ ክፍያን ባንኩ ይከፍላል ተብሏል። የአማራ ባንክ የቦርድ ሊቀመንበር አቶ መላኩ ፈንታ ዛሬ በሰጡት መግለጫ እንደገለፁት፤ ባንኩ ሰኔ 11 ስራውን በይፋ የሚጀምር ሲሆን፤ እስከ ሰኔ ሰላሳ ሰራ የሚጀምሩት ቅርንጫፎች ቁጥር ከ100 በላይ እንደሚያሳድግም ጠቁመዋል። ባንኩ በኢትዮጵያ ባለ አክሲዮኖች ብዛት ክብረ …

Source: Link to the Post

Leave a Reply