You are currently viewing አማራ ባንክ በኢትዮጵያ ከ600 በላይ ውጤት ያመጡ ተማሪዎችን የዩኒቨርሲቲ ወጭ እንደሚሸፍን ገለጸ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ     ጥር 20 ቀን 2015 ዓ/ም          አዲስ አበባ ሸ…

አማራ ባንክ በኢትዮጵያ ከ600 በላይ ውጤት ያመጡ ተማሪዎችን የዩኒቨርሲቲ ወጭ እንደሚሸፍን ገለጸ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ጥር 20 ቀን 2015 ዓ/ም አዲስ አበባ ሸ…

አማራ ባንክ በኢትዮጵያ ከ600 በላይ ውጤት ያመጡ ተማሪዎችን የዩኒቨርሲቲ ወጭ እንደሚሸፍን ገለጸ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ጥር 20 ቀን 2015 ዓ/ም አዲስ አበባ ሸዋ አማራ ባንክ በ2014 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስደው በመላ አገሪቱ ከ600 በላይ ውጤት ያመጡ ተማሪዎችን የዩኒቨርሲቲ ወጭ እሸፍናለሁ ስለማለቱ ተገልጧል። ባንኩ ከ600 በላይ ውጤት ያመጡትን ተማሪዎች ለእያንዳንዳቸው በወር 750 ብር እየከፈልኩ አስተምራለሁ ብሏል። ከባንክ ባሻገር በሚል መሪ ቃል የሚጠቀመው አማራ ባንክ በአጭር ጊዜ ቅርንጫፎችን በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች ለመክፈት መቻሉ ይታወቃል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply