አማራ ባንክ አ.ማ. ማስታወቂያ !

    አማራ ባንክ አ.ማ. (በምስረታ ላይ) ክቡራን የአማራ ባንክ አ.ማ. (በምስረታ ላይ) ባለአክስዮኖች ፣ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ጥቅምት 10 ቀን 2014 ዓ.ም ለሰነዶች ማረጋገጫ እና ምዝገባ ኤጀንሲ በጻፈው ደብዳቤ ባለአክስዮኖች በሰነዶች ማረጋገጫ እና ምዝገባ ኤጀንሲ ፊት ቀርበው በባንኩ መመስረቻ እና መተዳደሪያ ደንብ ላይ ፊርማቸውን እንዲያኖሩ ፈቃድ ሰጥቷል፡፡ ክቡራን ባለአክስዮኖች ፊርማችሁ ባንኩን ስራ ለማስጀመር እና የባንኩ ባለአክስዮን መሆናችሁን ለማረጋገጥ የግድ አስፈላጊ ተግባር መሆኑን እያስታወቅን ፣ ባለአክስዮኖች ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ቦታዎች ከጥቅምት 16 ቀን 2014 ዓ.ም …

Source: Link to the Post

Leave a Reply