አማራ ባንክ ዛሬ ሥራውን በይፋ እንደሚጀምር አስታወቀ።

አማራ ባንክ‼ አማራ ባንክ ሰኔ 11 ሥራውን በይፋ እንደሚጀምር አስታወቀ። በባንኩ የምረቃ ዕለትም 70 የተሟሉ ቅርጫፎች የባንክ አገልግሎት የሚሰጡ ይኾናል ተብሏል።እሰከ ሰኔ 30 ባሉት ቀናቶች ባንኩ ቅርንጫፎቹን ወደ ከ100 በላይ የሚያሳድግ መኾኑንም ገልጿል። የባንኩ ቦርድ ሊቀመንበር አቶ መላኩ ፋንታ እንዳሉት ባንኩ ሀገራዊ ለውጡን ተከትሎ ሀገራዊ ኢኮኖሚውን ለማሳደግ የተከፈተ ነው፤ በሀገሪቱ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ላይ አስተዋጽኦ ለማድረግ የተጀመረ ባንክ ነው ብለዋል። ባንኩ የሕዝብ ባንክ መኾኑን አንስተው እሰካሁን በብሔራዊ ባንክ ደንብ መሠረት የአክሲዮን ሸያጭ መከናወኑን አንስተዉ በሁሉም የኢትዮጵያ …

Source: Link to the Post

Leave a Reply