
“አማራ ነን እንጂ አማራ እንሁን አላልንም” አሻራ ሚዲያ መጋቢት 10/2015ዓ/ም “አማራ ነን እንጂ አማራ እንሁን አላልንም” የራያ አላማጣ ሰልፈኞች ዛሬ በአላማጣ ከተማ ሰላማዊ ሰልፍ በመካሄድ ላይ ላይ ሲሆን በማይጨው ታስረው ያሉ የራያ አማራዎች ይፈቱ : የማንነት ጥያቄያችን በአስቸኳይ ይመለስልን ብለዋል:: ከነበርንበት አፈና ነፃ አድርጋችሁናልና የአማራ ልዩ ሀይል፣ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት እና የአማራ ፋኖ ምስጋችን ይድረሳችሁም ብለዋል። በሰልፉ ላይ ለነፃነት ሲሉ የተሰው ሰዎችንም አስበዋል። “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw // Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24
Source: Link to the Post