አማራ ክልል ሃምሣ ሺህ ሰው ሊመረምር ነው

https://gdb.voanews.com/C958C466-58C6-476A-A728-A2790DBD051F_cx2_cy0_cw98_w800_h450.jpg

በሚቀጥሉት ሁለት ሣምንታት ውስጥ ከሃምሣ ሺህ በላይ ለሚሆን ሰው የኮሮናቫይረስ ምርመራ በአማራ ክልል ለማድረግ ማቀዱን የአማራ ክልል ጤና ቢሮ አስታውቋል። ምርመራው የሚካሄደው ለቫይረሱ ተጋላጭ ናቸው ለሚባሉ የማኅበረሰብ ክፍሎችና በቤት ለቤት አሰሳም ጭምር መሆኑን ቢሮው ገልጿል።

በቤት ለቤት አሰሳ ምርመራ ወቅት አልመረመርም ማለት እንደማይቻል ቢሮው ለቪኦኤ በሰጠው መግለጫ አሳስቧል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

 

Source: Link to the Post

Leave a Reply