አማራ ክልል ለዳያስፖራ እንግዶች ተዘጋጅቷል

ህወሓት ተቆጣጥሮ  በቆየባቸው አካባቢዎች ወድመዋል ያላቸውን የመሠረተ-ልማት አውታሮች በበዓሉ ሰሞን ወደ ኢትዮጵያ እየገቡ ላሉትና ለሚገቡት በውጭ የሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያ የማስጎብኘት ዕቅድ መያዙን የአማራ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ አስታውቋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply