“አማርኛ ቋንቋ የአፍሪካ ኅብረት የሥራ ቋንቋ እንዲሆን እንቅስቃሴ ለመጀመር ታስቧል”

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ሳምንታዊ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በመግለጫቸውም የተለያዩ ነጥቦችን አንስተዋል፡፡ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መነሳቱ ለሰላም ምክክሩ ገንቢ ሚና እንዳለው በመግለጫቸው አንስተዋል፡፡ ህወሃት ጸብ በመጫር የእርዳታ ስራውን እያስተጓጎለ መሆኑንም ገልጸዋል፡፡ የኢትዮጵያ መንግሥት ከተመድ ጋር በጋራ ለመስራት ፍላጎት እንዳለው የገለጹ ሲሆን በተግባር እያሳየ መሆኑን የተመድ ምክትል ጸሀፊ አሚና መሀመድ መናገራቸውንም አንስተዋል፡፡ በኢትዮጵያና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply