አማኑኤል አከባቢ በተከሰተ ከባድ የጎርፍ አደጋ የሰው ህይወት አለፈ ። በተፈጠረው የጎርፍ አደጋ እስካሁን የ 2 ሰው ህይወት ማለፉን ኢትዮ ኤፍ ኤም አረጋግጧል ።ከሰው ህይወት መጥፋት ባሻገ…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/Wv1y3zRhOnLvtJY6rCm1UO8eROymuwe7AG_Br7ohHi0aOse4KJosa4FOAjBXPPw5uex_QVZ9bbchTnBX4KX7Oxjxd-W1rs7Zoc9BEfgH0XaLhqdXZeWCcaosuicr9ALKCOYeNfTX5BeMTAyd-GpIPwRz6fOBGpg2LiKmJIV8N0o-nx-O97omrGY0Q-jtjEIfBlc5yb9fvm9r3EkFzitF555W8YDWkTMCN1ChDSdkUsrhw-AM_C-U8HPe7LgViznXTa8lp_rhnC4cAxqem_vyFUwpAx8f5VWqOPI5eLZjVRv6MjwrDR1BwCMWuF2l7-MyQVDwIjJ2hknkwKzAk4ur-Q.jpg

አማኑኤል አከባቢ በተከሰተ ከባድ የጎርፍ አደጋ የሰው ህይወት አለፈ ።

በተፈጠረው የጎርፍ አደጋ እስካሁን የ 2 ሰው ህይወት ማለፉን ኢትዮ ኤፍ ኤም አረጋግጧል ።

ከሰው ህይወት መጥፋት ባሻገር በንብረት ላይም ከባድ ጉዳት መድረሱን ኢትዮ ኤፍ ኤም ቦታው ድረስ ተገኝቶ አረጋግጧል።

የተፈጠረው አደጋ ሁና ተብሎ ከሚጠራው የንግድ መጋዘን 7:00 አካባቢ የተከሰተ ሲሆን በአቅራቢያው ያሉ ቤቶችና እቃዎችንም ከጥቅም ውጭ አድርጓል ።

በመጋዘን ውስጥ የተጠራቀመው ውሀ ይበልጥ ጉዳቱን እንዳባባሰውም ነው ኢትዮ ኤፍ ኤም በቦታው ተገኝቶ ማረጋገጥ የቻለው ።

ቤታቸው በአደጋው የወደመባቸው ሰዎች ማረፊያ የለንም ሜዳ ላይ ነን ሲሉ ለጣቢያችን ተናግረዋል።

በቤዛዊት አራጌ

ሐምሌ 24 ቀን 2014 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply