አማኞች የቤተክርስቲያኒቷ “መንፈሳዊ ትጥቆች” ተደርገው የሚወሰዱትን ጾም፣ ጸሎት እና ምጽዋት ላይ ትኩረት ማድረግ እንዳለባቸው የሃይማኖት አባቶች ተናገሩ፡፡

ባሕር ዳር: መጋቢት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አማኞች የቤተክርስቲያኒቷ “መንፈሳዊ ትጥቆች” ተደርገው የሚወሰዱትን ጾም፣ ጸሎት፣ ምጽዋት፣ ትሕትና፣ ፍቅር፣ ይቅርታ፣ መተጋገዝ እና አብሮነት ላይ ትኩረት ማድረግ እንዳለባቸው የሃይማኖት አባቶች ተናግረዋል፡፡ የፈለገ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስ ካቴዴራል ስብከት ወንጌል ክፍል ኀላፊ መምህር ቃለጽድቅ አየነው እንዳሉት ጾም የሰው ልጅ ከሚበላ እና ከሚጠጣ ብቻ ሳይኾን ከክፉ ነገር ሁሉ የሰውነት ሕዋሳትን አቀናጅቶ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply