
ከፈረንጆች ገና እና ከአዲስ ዓመት መባቻ በፊት ባሉት ቀናት በአሜሪካ ከተከሰተው ከባድ ቅዝቃዜ እና የክረምት ወጀብ ጋር በተያያዘ ቢያንስ 12 ሰዎች መሞታቸው ተነገረ። በረዷማው እና ከፍተኛ ቅዝቃዜን የያዘው ወጀብ 200 ሚሊዮን በሚሆኑ አሜሪካውያን የዕለት ከዕለት ሕይወት እና እንቅስቃሴ ላይ ተጽእኖን አሳድሯል።
Source: Link to the Post
Source: Link to the Post