አሜሪካ ለእስራኤል አጋርነቷን ለማሳየት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሯን ላከች

https://gdb.voanews.com/01000000-0aff-0242-a038-08dbcb4fa039_tv_w800_h450.jpg

የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንተኒ ብሊንከን፣ በታጣቂው የሐማስ ቡድን የደረሰባትን ደንበር ዘለል አውዳሚ ጥቃት ምላሽ እየሰጠች ለምትገኘው ለእስራኤል ያላቸውን አጋርነት እና ድጋፍ ለማሳየት በእስራኤል ይገኛሉ፡፡

ብሊንከን፣ እስራኤል በሐማስ የተያዙ ታጋቾችን ለማስለቀቅ፣ ከጋዛ ጋራ ያላትን ደንበር መልሶ ለመቆጣጠርና የሐማስን የጥቃት ቅስም ለመስበር ምን እንደሚያስፈልጋት ለመጠየቅ፣ ከእስራኤል ከፍተኛ ባለሥልጣናት ጋራ እየተነጋገሩ ነው፡፡

የቪኦኤ ዲፕሎማቲክ ዘጋቢ ሲንዲ ሴይን ዘገባ ነው፡፡ ማሳሰቢያ፤ ቪዲዮው ዘግናኝ ምስሎችን ይዟል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply