አሜሪካ ‘ለግሪን ክላሜት ፈንድ’ 3 ቢሊዮን ዶላር ልታዋጣ መሆኑ ተገለጸ

የአሜሪካ ምክትል ፕሬዝደንት ካማላ ዘሪስ በዛሬው እለት በዱባይ እየተካሄደ ባለው የተመድ የአየር ንብረት ጉባኤ ላይ ቃል የተገባውን ገንዘብ ይፋ ያደርጋሉ ተብሏል

Source: Link to the Post

Leave a Reply