You are currently viewing አሜሪካ ምንነቱ ያልታወቀ በራሪ አካልን በግዛቷ ውስጥ መትታ መጣሏን አስታወቀች – BBC News አማርኛ

አሜሪካ ምንነቱ ያልታወቀ በራሪ አካልን በግዛቷ ውስጥ መትታ መጣሏን አስታወቀች – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/11b7/live/8d15ab60-a9d1-11ed-8f65-71bfa0525ce3.jpg

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን የአገሪቱ ግዛት በሆነው የአላስካ ሰማይ ላይ የታየ አንድ በራሪ አካል ተመትቶ እንዲጣል ባዘዙት መሠረት ይኸው ተፈጻሚ መሆኑ ተነገረ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply