You are currently viewing አሜሪካ ሶሪያ በሚገኙ በኢራን በሚደገፉ የጦር ሰፈሮች ላይ ጥቃት ማድረሷን ቀጥላለች
 – BBC News አማርኛ

አሜሪካ ሶሪያ በሚገኙ በኢራን በሚደገፉ የጦር ሰፈሮች ላይ ጥቃት ማድረሷን ቀጥላለች – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/295e/live/e1d84360-82a7-11ee-a296-2b647c02f497.jpg

ዩናይትድ ስቴትስ፤ ሶሪያ የሚገኙ በኢራን አብዮታዊ ዘብ ጥቅም ላይ የሚውሉ ወታደራዊ ቁሳቁሶችን በአየር ጥቃት ማውዷሟን ፔንታገን ገልጧል።
የመከላከይ ሚኒስትሩ ሎይድ ኦስቲን ይህ ምላሽ የተሰጠው ኢራቅና ሶሪያ ውስጥ በአሜሪካ መቀመጫዎች ላይ በኢራን የተደገፉ ኃይሎች ላደረሱት ጥቃት ነው ብለዋል።
መቀመጫውን ዩናይትድ ኪንግደም ያደረገው አንድ የጦርነት ሂደቶች ተቆጣጣሪ ቢያንስ ስምንት የኢራን ደጋፊ ታጣቂዎች ተገድለዋል ብሏል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply