አሜሪካ በሀገራት የውስጥ ጉዳይ የምታደርገውን ጣልቃ ገብነት እንድታቆም ሩሲያ አሳሰበች፡፡   አሻራ ሚዲያ የካቲት 26/2013 ዓ.ም ባህር ዳር  የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል ዐቀባይ ማ…

አሜሪካ በሀገራት የውስጥ ጉዳይ የምታደርገውን ጣልቃ ገብነት እንድታቆም ሩሲያ አሳሰበች፡፡ አሻራ ሚዲያ የካቲት 26/2013 ዓ.ም ባህር ዳር የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል ዐቀባይ ማ…

አሜሪካ በሀገራት የውስጥ ጉዳይ የምታደርገውን ጣልቃ ገብነት እንድታቆም ሩሲያ አሳሰበች፡፡ አሻራ ሚዲያ የካቲት 26/2013 ዓ.ም ባህር ዳር የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል ዐቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ቡድን በሀገራት የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም ጥሪ አቅርበዋል፡፡ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ቡድኑ የአጋሮችን ፍላጎት ከግምት ሳያስገባ እና ሳያከብር የሚወስነው ውሳኔ ተገቢ አለመሆኑን ነው በትዊተር ገጻቸው የገለጹት። ቡድኑ በቃል ብቻ ሳይሆን በተግባርም በሌሎች ሀገራት የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ ለመግባት የሚያደርገውን ሙከራ እንዲያቆምም ጠይቀዋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply