አሜሪካ ተጨማሪ የኮቪድ-19 ክትባት ጥቅም ላይ እንዲውል ፈቀደች – BBC News አማርኛ

አሜሪካ ተጨማሪ የኮቪድ-19 ክትባት ጥቅም ላይ እንዲውል ፈቀደች – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/7DD8/production/_116161223_mediaitem116161222.jpg

አሜሪካ ሞደርና ሰራሹ የኮቪድ ክትባት ጥቅም ላይ እንዲውል ፍቃድ ሰጠች። ከአንድ ሳምንት በፊት የአሜሪካ የምግብ እና መድሃኒት ተቆጣጣሪ የፋይዘር/ባዮንቴክ ክትባት ጥቅም ላይ እንዲውል ፍቃድ መስጠቱ ይታወሳል። ይህን ተከትሎ የሞደርና ክትባት በአሜሪካ ጥቅም ላይ እንዲውል ፍቃድ ያገኘ ሁለተኛው ክትባት ሆኗል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply